አንድ ሽማግሌ ቤተክርስቲያን ገብቶ ንስሀ መግቢያው ቦታ ይቀመጥና ቄሱን እንዲህ ይላቸዋል "አባቴ .. እድሜዬ 80 ነው , አግብቻለሁ , አራት ልጆችና አስራ አንድ የልጅልጆች አሉኝ :: ትናትና ለሊት ሁለት ከተለያዩ የ 18 አመት ሴቶች ጋር ወሲብ ፈጽሜያለሁ :: ከያንዳንዳቸው ጋር ሁለት ግዜ ነው ያደረኩት "
ቄሱ :- "እሽ የኔ ልጅ .... ለመጨረሻ ግዜ ለንስሀ የመጣኸው መቼ ነበር ?"
ሽማግሌው :- "በጭራሽ መጥቼ አላውቅም :: አይሁድ ነኝ "
ቄሱ :- "ታድያ ለምንድነው የምትነግረኝ ?"
ሽማግሌው :- "ይቀልዳሉ ...... ለሁሉም ሰው እየተናገርኩ ነው "